top of page

የካቲት 14፣2016 - በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ


ከኦሮሚያ እና ትግራይ ክልሎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ፡፡


ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page