የካቲት 14፣2016 - ስፖርታዊ የውርርድ ቤቶችን ከመዝጋት ይልቅ በህጋዊ መንገድ ማሰራቱ ተገቢ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ሲል ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ተናገረ
- sheger1021fm
- Feb 22, 2024
- 1 min read
ስፖርታዊ የውርርድ ቤቶችን ከመዝጋት ይልቅ በህጋዊ መንገድ ማሰራቱ ተገቢ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ሲል ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ተናገረ፡፡
በአንድ ወር ብቻ ከዚህ ስራ ለመንግስት በኮሚሽን መልክ 89 ሚሊዮን ብር ገቢ መደረጉን ሰምተናል፡፡
የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ ህጋዊ ፈቃድ ወስደውም ቢሆን ባልተገባ ሁኔታ ሲሰሩ ያገኘኋቸውን ስፖርታዊ ውርርድ ቤቶች እየዘጋሁ ነው ብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments