top of page

የካቲት 13፣2016 - የአካቶ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ምን እየተሰራ ነው?

በአዲስ አበባ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች በብሬል መፃህፍት እጥረትና በሌሎችም ችግሮች እየተፈተኑ መሆኑን ተናግረዋል፡፡


አይነ ስውራንን ጨምሮ የአካቶ ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ከ 37,000 በላይ ናቸው፡፡


የከተማዋ ትምህርት ቢሮም መፃህፍትን ወደ ብሬል ለመቀየር እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡


ሌሎችም የአካቶ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ምን እየተሰራ ነው?


ፋሲካ ሙሉወርቅ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page