''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአማራ ክልል የዞን የሥራ ሀላፊዎች ጋር በተወያዩ ጊዜ ነው፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント