top of page

የካቲት 12 2017 - በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ነዋሪዎች ለሸገር ራዲዮ ያቀረቡት ቅሬታ

  • sheger1021fm
  • Feb 19
  • 1 min read

መንግስት ለህዝብ ጥቅም ሲባል ሰዎችን ከመኖሪያም ሆነ ከስራ ቦታቸው ሲያፈናቅል ቀድሞ በደብዳቤ ማሳወቅ፣ ህብረተሰቡንም አነጋግሮ ስለ ጉዳዩ አምነውበት ከቦታው እንዲነሱ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡


በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው #የቤት_ፈረሳ ግን ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ይህን ሀላፊነት እየተወጡ አይመስልም፡፡


በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ነዋሪዎች ለሸገር ራዲዮ ያቀረቡት ቅሬታም ይሄንኑ ይመለከታል፡፡


ቅሬታቸውን ሰምተን የወረዳውንም ስራ አስፈፃሚ ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘግባውን ያድምጡ….


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page