top of page

የካቲት 11፣2016 - ጨፌ ኦሮሚያ የአቶ ታዬ ደንደአን ያለመከሰስ መብት አነሳ

ጨፌ ኦሮሚያ በአብላጫ ድምፅ የአቶ ታዬ ደንደአን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡


ጨፌው የአቶ ታዬን ያለመከሰስ መብት ያነሳው በ439 ድጋፍና በ14 ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ማፅደቁን የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል፡፡


አቶ ታዬ ደንደአ ከወራት በፊት በሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ሆነው ካገለገሉበት መስሪያ ቤት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወቃል፡፡




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Hozzászólások


bottom of page