top of page

የካቲት 11፣2016 - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የሶማሊያውን ፕሬዘዳንት ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት በፕሬዘዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ እምቢተኝነት ሳይሳካ እንደቀረ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተለያዩ የአፍሪካ መሪዎች በኩል የሶማሊያውን ፕሬዘዳንት አግኝቶ ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት በፕሬዘዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ እምቢተኝነት ሳይሳካ እንደቀረ ለአፍሪካ መሪዎች ተናገሩ፡፡


የሶማሊያው ፕሬዘዳንትም ከ37ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comentários


bottom of page