በአዲስ አበባ ካለፈው አርብ ጀምሮ እስከ ትናንት የተለያዩ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አጋጥመዋል ተባለ፡፡
ባለፉት 20 ቀናት ብቻ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ ላይ እያሉ በአደጋ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች ድግሞ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተነግሯል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments