ጉልህ የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የፈፀሙ በሽግግር ፍትህ ሂደት የምህረት ተጠቃሚ አይሆኑም ተባለ፡፡
የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲን እንዲያሰናዳ የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን ረቂቅ ፖሊሰውን ለመንግስት በማስረከብ ስራዬን አጠናቅቄያለሁ ብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios