top of page

የካቲት 1፣2016 - የሥርዓተ ምግብ ችግር ያስተካክላል የተባለ የ5 ዓመት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

የሚታየውን የሥርዓተ ምግብ ችግር ያስተካክላል የተባለ የ5 ዓመት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡


በተለያዩ ዘጠኝ ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ በሚሆነው በዚሁ ፕሮጀክት በተለይ በግጭት የተጎዱት አማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች ልዩ ትኩረት ያገኛሉ ተብሏል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Comments


bottom of page