top of page

የካቲት 1፣2016 - የመንግስትና የወርልድ ቪዥን ውዝግብ - እውነቱ ከማን ዘንድ ይሆን?

ከሁለት ዓመት በፊት በጤናው፣ በትምህርት እና በውሃው መስክ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ይጠቅማል ተብሎ ብዙ የተወራለትና ሚሊዮን ዶላሮች የፈሰሰበት ፕሮጀክት ዛሬ ላይ እያጨቃጨቀ መሆኑ ተሰምቷል፡፡


የተባለው ሳይሆን ቀርቶ ፕሮጀክቱ እንዳይሆን ሆኗል ሲል መንግስት አቤቱታ ሲያሰማ ፕሮጀክቱን ለመስራት የወሰደው ወርልድ ቪዥን ያጠፋሁት አንድም ነገር የለም፣ በጥራትም ሆነ በብቃት ሰርቻለሁ ይላል፡፡


እውነቱ ከማን ዘንድ ይሆን?


ቴዎድሮስ ወርቁ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page