አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል::
ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ባደረበት ህመም በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት የካቲት 12 ሌሊት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል፡፡
ጌታቸው ካሳ….
ሀገሬን አትንኳት
መሄዴ ነው
አዲስ አበባ
ሳይሽ እሳሳለሁ
ክፈቺውና መስኮቱን
የከረመ ፍቅር
ትዝ ባለኝ ጊዜ ... በሚሉና ሌሎችም ተወዳጅ ዘፈኖቹ ይታወቅ ነበር::
ሸገር ለጌታቸው ካሳ ቤተሰቦችና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን ይመኛል::

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários