top of page

የካቲት 1፣2016 - በገጠር የሀገሪቱ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት ዋና ችግር እንደሆነ ተነግሯል

በኢትዮጵያ የህክምና ተቋማት ቢገነቡም መከላከል በሚቻሉ ችግሮች ምክንያት ግን አሁንም በወሊድ ጊዜ የሚሞቱ ሴቶች አሉ ተባለ፡፡


በተለይ በገጠር የሀገሪቱ አካባቢዎች የመሰረተ ልማት አለመሟላት ዋና ችግር እንደሆነ ተነግሯል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Kommentare


bottom of page