top of page

ህዳር 3፣2016 - የእንስሳት ደህንነት ፖሊሲ ችግር ይፈታል ብሎ እንደሚያምን ብሩክ ኢትዮጵያ ተናገረ

ዘግይቷል የተባለው የእንስሳት ደህንነት ፖሊሲ ፀድቆ ወደ ስራ አለመግባቱ የአህያ ቁጥር እንዲመናን፣ ዋጋዋም በ4 እጥፍ እንዲጨምር ያደረገውን ችግር ይፈታል ብሎ እንደሚያምን ብሩክ ኢትዮጵያ ተናገረ፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarios


bottom of page