የአለም የእንስሳት ሀብት 12 በመቶ በመያዝ ከፊት የሆኑት የኢጋድ አባል ሀገራት ለእራሳቸው አለመሆናቸው ይሰማል፡፡
በየዓመቱ ዝናብ በቀረ እና ድርቅ በመጣ ቁጥር የእንስሳት ሀብቶቻቸውን በቀላሉ እያጡ ነው፡፡
አምና ብቻ በኢትዮጵያ፣ በሶማሌና በኬንያ በደረሰ ድርቅ ሳቢያ የ1 ቢሊዮን ዶላር የእንስሳት ሀብት አልቋል፡፡
መፍትሄው ምን ይሆን?
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz