የእርሻ እና የዘር ወቅት በሆነበት በአሁኑ ሰዓት ማዳበሪያ የገበሬው አብይ ጉዳይ ሆኗል
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 14፣2015
የእርሻ እና የዘር ወቅት በሆነበት በአሁኑ ሰዓት ማዳበሪያ የገበሬው አብይ ጉዳይ ሆኗል፡፡
ማዳበሪያ ተገዝቶቷል ፣ እተጓጓዘ ነው ሲባል ቢሰማም ገበሬው ግን አለማግኘቱን ያስረዳል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments