የኤፍ ኤም ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን የአየር ሞገድ ክፍያ ሊሻሻል መሆኑ ተሰማSep 5, 20231 min readየኤፍ ኤም ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን የአየር ሞገድ ክፍያ ሊሻሻል መሆኑ ተሰማ፡፡ከተፈቀደላቸው የማሰራጫ አቅም በላይ የሚያሰራጩ የኤፍ ኤም ሬዲዮኖችም እንዳሉ በቁጥጥሬ ደርሼበታለሁ ሲል የኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡ተህቦ ንጉሴየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኤፍ ኤም ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን የአየር ሞገድ ክፍያ ሊሻሻል መሆኑ ተሰማ፡፡ከተፈቀደላቸው የማሰራጫ አቅም በላይ የሚያሰራጩ የኤፍ ኤም ሬዲዮኖችም እንዳሉ በቁጥጥሬ ደርሼበታለሁ ሲል የኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡ተህቦ ንጉሴየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments