ጥቅምት 19፣2016 - የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 30, 2023
- 1 min read
የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡
ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን አሁን ግን ከ55 በመቶ በላይ ማምረት ችለዋል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments