ነሐሴ 8፣2015 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነውAug 14, 20231 min readበኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡ ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም ዝቅተኛ ነው፡: ንጋቱ ሙሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡ ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም ዝቅተኛ ነው፡: ንጋቱ ሙሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Opmerkingen