በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተደረገው ጦርነት የብዙ ሺህ ሰዎችን ሕይወት ካጠፋ እና ብዙ ቁሳዊ ውድመትን ካስከተለ በኋላ በአልጀርስ ስምምነት መሰረት ከቆመ ሃያ ሶስት አመታት ተቆጠሩ፡፡
በሁለቱ ሀገራት መሀከል የሰላም ስምምነት ቢደረግም የጦርነቱ ዋነኛ መንስኤ በሆነው በድንበር ማካለል ዙሪያ ግን ዛሬም የተሰራ ስራ የለም ፣ ድንበሩም አልተካለለም፡፡
የአሜሪካ መንግስት እና የአውሮፓ ህብረት ከሃያ ሶስት አመታት በፊት የተደረሱ የሰላም ስምምነቶች ወደ መሬት ይውረዱ ዘንድ ድምፅ አሰምተዋል፡፡
ባልተለመደ መልኩ ጉዳዩን ጉዳያችን ብለው ድምጽ የማሰማታቸው ምክንያት ምን ይሆን?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments