ህዳር 5፣2016 - የኢትዮጵያ የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከሙስና ነፃ የሆነ መንግስታዊ ተቋም ማግኘት ይቸግራል አለ
- sheger1021fm
- Nov 15, 2023
- 1 min read
Updated: Nov 16, 2023
የኢትዮጵያ የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አደረግሁት ባለው የዳሰሳ ጥናት ከሙስና ነፃ የሆነ መንግስታዊ ተቋም ማግኘት ይቸግራል አለ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments