የኢትዮጵያ ብርቅዬ የሚባሉት የዱር እንስሳት ሳይቀሩ በህገ-ወጥ መንገድ እየተቸበቸቡ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 6፣2015
የኢትዮጵያ ብርቅዬ የሚባሉት የዱር እንስሳት ሳይቀሩ በህገ-ወጥ መንገድ እየተቸበቸቡ ነው ተባለ፡፡
እስካሁን ያለው የዱር እንስሳት ጥበቃ ህግ አጥፊዎች በቅጡ የማይቀጣ በመሆኑ ለማሻሻል መታሰቡ ተሰምቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments