የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) የሰራተኛው መብትና ጥቅም ይከበር፣ በተጣለው የስራ ግብር ላይም ማስተካከይ ይደረግ ሲል ደጋግሞ ጠይቋል፡፡
ሰሞኑንም የኢሠማኮ የስራ ሀላፊዎች ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ምን አውርተው ይሆን?
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments