ነሐሴ 8፣2015 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለህንፃ ኪራይ በዓመት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ያወጣል ተብሏል
- sheger1021fm
- Aug 14, 2023
- 1 min read
ከስድስት ሺህ በላይ ህንፃዎች እንዳሉት ዘንድሮ በቆጠራ አረጋግጫለሁ የሚለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሁንም ከ200 በላይ ተቋማቱ በኪራይ ህንጻ እየሰሩ እንደሚገኙ ተናገረ።
ለህንፃዎቹ ኪራይ የከተማ አስተዳደሩ በዓመት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያወጣም ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Show less
Comments