ጥቅምት 27፣2016 - የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 7, 2023
- 1 min read
በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የአዕምሮ ህመም በማከም ችግሩ ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ማድረግ ቢቻልም የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡
የዚህም ተፅእኖ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント