top of page

የአንድ ሀገር መረጃ በሌሎች ሀገሮች እጅ ቢገባ ምን ሊያስከትል ይችላል?

  • Mar 3
  • 1 min read

የካቲት 24/2018


በአሁኑ ጊዜ መረጃ ብዙ ነገሮችን የመበየን አቅም እንዳለው ይነገራል፡፡


ሀገራት ከሃገራት ጋር በሚያደርጉት አብሮ ለመስራት የጋራ ስምምነቶች ቀድሞ ከሚነሱ ጉዳዮች መካከል የዲጂታሉ ዘርፍ ይገኝበታል፡፡


ለመሆኑ የአንድ ሀገር የጤና፣ የማዕድን የሌላ ሌላውም ዘርፍ መረጃ በሌሎች ሀገሮች እጅ ቢገባ ምን ሊያስከትል ይችላል?



ስንታየሁ ሂርጳሳ(ዶ/ር ) በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የዳታ ምህንድስና ምርምር መምህር ናቸው፡፡


የአንድ ሀገር መረጃ በሌሎች ሃገራት እጅ ላይ ቢገባ ስለሚያስከትለው ጉዳት ነግረውናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


ማርታ በቀለ

4 Comments


minis
minis
Jun 23

የአንድ አገር መረጃ በሌሎች አገሮች እጅ መግባቱ የሚያስከትለው የሳይበር ደህንነት አደጋ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። እንደዚህ አይነት ከባድ የቴክኖሎጂ ርዕሶችን ካነበብኩ በኋላ፣ አእምሮዬን ለማዝናናት MiniGame ላይ የሚገኙ ቀላል የዌብ ጨዋታዎችን መጫወት እወዳለሁ። ምንም ማውረድ (download) ስለማይጠይቅ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘና ለማለት በጣም ጥሩ መንገድ ነው። ለዚህ ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን!

Like

Sprunki Mustard
Sprunki Mustard
Jun 06

The implications of one country's data in the hands of others can be significant, impacting health and technology sectors. It's crucial to discuss these risks openly. For an interesting take, check out the trees hate you demo.

Like

Marvin
Marvin
Apr 07

It's amazing to be here with everyone. I've learned a lot about how to survive from what you've all said. Golf Orbit is a wonderful golf game that helps me relax and have fun.

Like

Gwyneth Magnus
Gwyneth Magnus
Mar 07

Among Us makes every game unpredictable. A close friend from one game could become the most dangerous imposter in the next.

Like
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page