top of page

ጥር 16፣2016 - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ።


በታሸገ ውሃ እንዲሁም በስንዴ እና ጨው ምርቶች ግብይት ላይ የተደረጉ ጭማሪዎች ሚኒስቴሩ ምርመራውን እያካሄደባቸው ካሉ ጉዳዮች መካከል መሆናቸውን ሠምተናል።


ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Kommentare


bottom of page