top of page

መጋቢት 24፣2016 - የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ሳይሆን ወሬው ሲሰማ ገና የማይጨምር ሸቀጥ የለም

በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ እና የሸቀጦች ዋጋ ጥብቅ ቁርኝት አለው፡፡


የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ሳይሆን ወሬው ሲሰማ ገና የማይጨምር ሸቀጥ የለም፡፡


በሌላ በኩል መንግስት ከድጎማው እጁን እየሰበሰበ ነው፡፡


ንጋቱ ሙሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page