የነሐሴ 23፣2015 - የትራፊክ አደጋ የገጠማቸው የነጻ ሕክምና ማግኘት መብታቸው ነውAug 29, 20231 min readየትራፊክ አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች በግልም ሆነ በመንግስት የጤና ተቋማት እሰከ 2 ሺህ ብር የሚደርስ የሕክምና አገልገሎት በነፃ እንዲያገኙ በህግ የተደነገገ መብት ቢሆንም አውቀውት የሚጠቀሙበት ግን ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡እስካሁን ሲሰራበት የነበረውና አሁን ካለው የዋጋ ተመን ጋር አይጣጣምም የተባለው የነፃ ሕክምና የክፍያ መጠን እንደሚሻሻልም ተነግሯል፡፡ ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 1,139 የአገልግሎቱ ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች መውሰዱን ተናገረ፡፡
Comments