top of page

የነሐሴ 23፣2015 - የምክክር ኮሚሽኑ የተጣለበትን ተስፋ በሚመጥን ደረጃ እየሰራ ነው ወይ?


ከአምስት ዓመት በፊት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ በሀገር ቤት ለውጥና ሰላም መጥቷል በሃገራችን ሰርተን እንኑር ብለው ጥሪታቸውን ቋጥረው የመጡ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡


ከመካከላቸው አንዳንዶቹ አሁን ነፍጥ አንስተው ጫካ የገቡ ሆነዋል፡፡ ተመልሰው የወጡ ግለሰቦችም አሉ፡፡


የቀሩት ደግሞ ሀገራዊ ምክክር ተካሂዶ ብሔራዊ መግባባትም ተፈጥሮ እንዳሰብነው እዚሁ ሰርተን እንቀይራለን ብለው ተስፋ እንዳደረጉ ይነገራሉ፡፡


ለመሆኑ የምክክር ኮሚሽኑ ይህን ተስፋ በሚመጥን ደረጃ እየሰራ ነው ወይ?


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarii


bottom of page