top of page

የትምህርት ጥራት ላይ ሚከወኑ ስራዎችን ለማገዝ ከመንግስት በተጨማሪ የተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትም እየተሳተፉ ነው ተባለ


ሰኔ 19፣2015

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ላይ ሚከወኑ ስራዎችን ለማገዝ ከመንግስት በተጨማሪ የተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትም እየተሳተፉ ነው ተባለ፡፡

ፋሮ_ፋውንዴሽን በሴቶች ላይ በማተኮር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተቋም ነው፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Σχόλια


bottom of page