ሰኔ 16፣2015
የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከዚህ ቀደም በግል ትምህርት ቤቶች ላይ ይበረታ የነበረው ቁጥጥር በመንግስቶቹም ላይ ተግባራዊ እንደሚያደረግ ተነገረ፡፡
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በሚወጡ መመሪያዎችና ስታንዳርዶች ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር፤ ትናንት ሰኔ 15 ቀን ውይይት አካሂዷል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios