top of page

ጥቅምት 21፣2016 - የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ኢትዮጵያ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳ

በኢትዮጵያ በሶስት ዓይነት ጀርሞች የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ሀገሪቱ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ፡፡


እጅን ባለመታጠብ ፣ አብስሎ ባለመመገብ እና በመሳሰሉት ምክንያት በጀርም የተበከለ ስጋ ከሚመገቡ ሰዎች በዓመት 400,000 ሰዎች ይታመማሉ፣ 190 ሰው ደግሞ እንደሚሞት ከሰሞኑ በአለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRL)ይፋ የሆነ ጥናት አሳይቷል።


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Commenti


bottom of page