ነሐሴ 22፣2015 - የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ያልተከፈለው 71 ሚሊዮን ዶላር እንዳለው ተናግሯል
- sheger1021fm
- Aug 28, 2023
- 1 min read
የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በዱቤ ለሰጠው አገልግሎት ያልተከፈለውን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ክፈሉኝ እያለ መጠየቁ እንዳደከመው ተናገረ።
ተቋሙ በመንግስት ተቋማት ብቻ ያልተከፈለው 71 ሚሊዮን ዶላር እንዳለው ጠቅሷል።
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Show less
Comments