Jun 291 min readየበዛ ህዝብ በድህነት በሚኖርባቸው ሃገራት እንደ ሳንባ ነቀርሳ ያሉ በሽታዎች የብዙ ሰው ሕይወት ይቀጥፋሉሰኔ 15፣2015እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የበዛ ህዝብ በድህነት በሚኖርባቸው ሃገራት እንደ ሳንባ ነቀርሳ ያሉ በሽታዎች የብዙ ሰው ሕይወት ይቀጥፋሉ፡፡በተለይ መድሃኒትን በትክክል ባለመወሰድ ምክንያት መድሃኒቱን የሚላመደው የቲቪ በሽታ ደግሞ ፈተናውን አብዝቶታል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሰኔ 15፣2015እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የበዛ ህዝብ በድህነት በሚኖርባቸው ሃገራት እንደ ሳንባ ነቀርሳ ያሉ በሽታዎች የብዙ ሰው ሕይወት ይቀጥፋሉ፡፡በተለይ መድሃኒትን በትክክል ባለመወሰድ ምክንያት መድሃኒቱን የሚላመደው የቲቪ በሽታ ደግሞ ፈተናውን አብዝቶታል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz