ነሐሴ 9፣2015 - የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 15, 2023
- 1 min read
ከአፋር ክልል የተነሳው የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ አንበጣው ስርጭቱ ከመጨመሩ በፊት ከሚነሳበት ቦታ የማጥፋት ስራ እንዲከወን ጠይቋል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
YouTube: t.ly/SHEGER
Comments