top of page

የቅድመ ምርጫ አውዱን እየገመገመ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ከምርጫ ቦርድ እና ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጀቶች ህብረት ተናገረ፡፡

  • May 26
  • 1 min read

ግንቦት 18/2018

 

የቅድመ ምርጫ አውዱን እየገመገመ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ከምርጫ ቦርድ እና ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጀቶች ህብረት ተናገረ፡፡

ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ መንግስት ፣ ምርጫ ቦርድ ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ ሚድያዎችና ሌሎችም የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....... https://l1nq.com/z0jzlsy

 

ትዕግስት ዘሪሁን

1 Comment


top game
top game
Jun 02

The best thing about eggy car is that it doesn't require a long tutorial. You can jump right in and enjoy the challenge from the first minute.


Like
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page