top of page

ጳጉሜ 1፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ


በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡


ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመውን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ደግሞ ደርቦ ሊይዛቸው የሚችሉ ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

留言


bottom of page