የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ ቢፈቀድም ዋጋው ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ ነውJun 29, 20231 min readሰኔ 15፣2015በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባ ወቅት የሚቸገሩ ብዙ ሴቶች አሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚቀሩ ፤ በማህበራዊ ህይወትም የሚገለሉ መኖራቸው ይነገራል፡፡በተለይ ከከተማ ውጭ በሆኑት የኢትዮጵያ አካባቢዎች ችግሩ የከፋ መሆኑ ታውቆ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ ቢፈቀድም ዋጋው ከመቀነስ ይልቅ እየጨመረ ነው፡፡ምህረት ስዩም
Comments