ጥቅምት 13፣2016 - የሳይበር ጥቃት መከላከል ዘመኑ የሚጠይቀው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 24, 2023
- 1 min read
የሀገራት ግንኙነት ከማሻከር ለሉአላዊነት ስጋት እስከመሆን የደረሰውን የሳይበር ጥቃት መከላከል ዘመኑ የሚጠይቀው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ተባለ፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários