የሳውዲ አረቢያ የድንበር ጠባቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን መግደላቸው ተሰማ፡፡
የሳውዲ ወሰን ጠባቂዎች ስደተኞቹን የገደሏቸው ከየመን በኩል ድንበር አቋርጠው ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመግባት በሞከሩበት ወቅት መሆኑን ሒውማን ራይትስ ዎች የተሰኘው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ጠቅሷል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz