የሲሚንቶ ምርት እጥረት እንዲኖር ያደረገው የመንግስት የፖሊሲ ችግር ነበር ተባለ፡፡
አሁን የተሻለ ምርት እየቀረበ ነው ተብሏል፡፡
የወርቅና ሌሎች የከበሩ ማዕድናት ላይ ያለው ብክነት ደግሞ እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡
ማዕድናቱ ቢመረቱም ለጥቁር ገበያ እየተጋለጡ ስለሆነ የቁጥጥር ስራውን እንደሚያበረታ የማዕድን ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments