top of page

የሰዎችን ህይወት በሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች ለማገዝ በ5 ክልሎች ሲከወን የነበረው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

በተለያዩ አምስት ክልሎች የሰዎችን ህይወት በሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች ለማገዝ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር ሲከወን የነበረው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡


ለ4 ዓመታት ስራ ላይ በቆየው ፕሮጀክት እንሰትን ፍቆ ቆጮ የሚሰራ ማሽንን ስራ ላይ ከማዋል ጀምሮ የተለያየ እገዛ ሲደረግ ነበር ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentarios


bottom of page