top of page

የማዕድን ሀብት ልማት ረቂቅ አዋጅ ከዘርፉ እናገኝ የነበረውን ሀብት የሚቀንስ ስለሆነ ሊስተካከል ይገባል በማለት ክልሎች ጠየቁ

  • sheger1021fm
  • Jun 29, 2023
  • 1 min read

ሰኔ 5፣2015


የማዕድን ሀብት ልማት ረቂቅ አዋጅ ከዘርፉ እናገኝ የነበረውን ሀብት የሚቀንስ ስለሆነ ሊስተካከል ይገባል በማለት ክልሎች ጠየቁ፡፡

በዘርፉ ላይ ያላቸውን ስልጣንም በማቀጨጭ የፌዴራሉን መንግስት የሚያጎለብት ነው ሲሉ ተችተውታል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page