መጋቢት 11፣2016 - የሚጥል ህመም ያለባቸው ህፃናትን የሚያክሙ ሐኪሞች አስር እንኳን አይሞሉም ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 20, 2024
- 1 min read
የሚጥል ህመም ያለባቸው ህፃናትን የሚያክሙ ሐኪሞች አስር እንኳን አይሞሉም ተባለ፡፡
በዚህም የህመሙ ተጎጂ ህፃናትን ጉዳት አበርትቶታል ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments