ህክምና ግብአት እጥረት እና በመድሃኒት አለመሟላት የሚሞቱ ነፍሰ ጡር እናቶችን ለመታደግ የተለያዩ ስራዎች እየተከወኑ ነው ተባለ፡፡
ከነዚህም ውስጥ ለጤና ተቋማት የሚከፋፈል የአልትራሳውንድ ግዢ በሂደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments