የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም ተጠየቀJul 22, 20231 min readእየተስፋፋ በመጣው የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም እና ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ባለፉት 6 ወራት ብቻ 4 የመገናኛ ብዙኃን ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
እየተስፋፋ በመጣው የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም እና ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ባለፉት 6 ወራት ብቻ 4 የመገናኛ ብዙኃን ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
コメント