top of page

የመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና ከሚያስከትልባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ መካከል እንደምትሆን ተነግሯል፡፡

  • Apr 21
  • 1 min read

ሚያዝያ 13/ 2018


የመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና ከሚያስከትልባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ መካከል እንደምትሆን ተነግሯል፡፡


ይህንን ያለው የIMF የሰሞኑ ሪፖርቱ ሲሆን የበጀት ጫና እንደሚያሳድርባት፣ የምታገኘው ረሚታንስ እንደሚቀንስና የዋጋ ግሽበቱም ከፍ እንደሚል ተንብዩዋል፡፡


የበጀት ጉድለቱን ለማሟላት መንግስት አዲስ ብር ማተም እንደሌለበት ደግሞ የዘርፉ ባለሙያዎች አሳስበዋል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ትዕግስት ዘሪሁን ያሰናዳቸውን በወንድሙ ሀይሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page