የሕክምናው ዘርፍ አድጎ ዜጎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ እየተከወኑ ያሉ ስራዎች ቢኖሩም የሚቀሩ ስራዎች ከተሰሩት ይልቅ ይበዛሉ
- sheger1021fm
- Jul 4, 2023
- 1 min read
ሰኔ 27፣2015
የሕክምናው ዘርፍ አድጎ ዜጎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ እየተከወኑ ያሉ ስራዎች ቢኖሩም የሚቀሩ ስራዎች ከተሰሩት ይልቅ ይበዛሉ፡፡
መንግስት የግሉን ዘርፍ አሳተፎ በአጋርነት መስራት አገልግሎቱን ለማበርታት አማራጭ ሆኖ እየተሰራበት ነው፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments