top of page

የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ብቁ የሰው ሀይል እጥረት እንዳለበት ይነገራል


ሰኔ 27፣2015


በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች እየተመረቁ ቢሆንም ዘርፉ ግን አሁንም ብቁ የሰው ሀይል እጥረት እንዳለበት ይነገራል፡፡


በዩኒቨርስቲዎች የሚያስፈልጉ ግብአቶች አለመሟላት እና የቋንቋ ክፍተት ደግሞ ከችግሮች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page